ጎደሬ (Colocasia esculenta) ወይን ውሃይንካሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
ሥሩ ተድቅቆ በውሃ ተጨምሮ የቆዳ ሸንተረር ስብ ለመቀነስ ይቀባል።[1]