ጠመንጃ በአማርኛ ሰዋስው ስም ነው። ነፍጥ ወይም ጦር መሳሪያ ማለት ነው። ቃሉ ጠብ (አምባጓሮ) መንጃ (ማቆሚያ) ከሚሉት ቃላት የተጣመረ ቃል ነው።
ቃሉን ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ስለ አባ ባህርይ የጻፉት መፅሃፍ ላይ ከቱርክ ቋንቋ የወሰድነው ነው ይላሉ። https://en.m.wiktionary.org/wiki/tabanca
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |