ፒነትስ

ይሄ መጣጥፍ ስለ አሜሪካዊ ካርቱን ነው። ለአትክልቱ፣ ኦቾሎኒ ይዩ።

[[1]]

ፒነትስ (በእንግሊዝኛ: Peanuts፣ "ኦቾሎኒዎች") የአሜሪካ ኮሚክስ እና ካርቱን ነው። በ2015 እ.ኤ.አ ፊልም ነበር።