ፓሊኪር ከ1981 ዓ.ም. ጀምሮ የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች ዋና ከተማ ነው። በ1981 የመንግሥት መቀመጫ ወደ ፓሊኪር ከኮሎኒያ ተዛወረና።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 4,645 ሆኖ (በ1997 ዓ.ም.) ይገመታል። ከተማው ፖህንፐይ በተባለ ደሴት ላይ 6°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 158°9′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |