ፖሊኔዥያ

ፖሊኔዥያኦሺያኒያ የሚገኝ የደሴቶች አውራጃ ነው።

አገር / ግዛት ሁኔታ
አሜሪካዊ ሳሞዓ አሜሪካ ግዛት
ኩክ ደሴቶች ኒው ዚላንድ ራስ ገዥ አገር
ፋሲካ ደሴት ቺሌ ግዛት
የፈረንሳይ ፖሊኔዥያ ፈረንሳይ ግዛት
ሃዋኢ አሜሪካ ክፍላገር
ኒው ዚላንድ ነጻ አገር
ኒዌ የኒው ዚላንድ ራስ ገዥ አገር
ኖርፍክ ደሴት አውስትራሊያ ግዛት
ፕትኬርን ደሴቶች ዩናይትድ ኪንግደም ግዛት
ሳሞዓ ነጻ አገር
ቶከላው የኒው ዚላንድ ግዛት
ቶንጋ ነጻ አገር
ቱቫሉ ነጻ አገር
ዋሊስና ፉቱና የፈረንሳይ ግዛት
ሮቱማ ፊጂ ግዛት