ሶማሊላንድ

Somaliland
ሶማሊላንድ

የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማ የአሜሪካ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የአሜሪካመገኛ
የአሜሪካመገኛ
ዋና ከተማ Hargeisa
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሶማልኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
 
አህመድ ሞሐመድ ሞሐሙድ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
137,600 km2
ገንዘብ ሶማሊላንድ ሺሊንግ {{{የምንዛሬ_ኮድ}}}
ሰዓት ክልል UTC -+3
የስልክ መግቢያ +252
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን {{{ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ}}}


ሶማሊላንድ እውቅና ያልተሰጠው በስራው ግን እንደ አንድ ልዑላዊ ሃገር የሚንቀሳቀስ በአፍሪካ ቀንድ በሰሜን ምስራቅ ሶማሌ የሚገኝ አካል ነው። ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ/ም፥ የሶማሊላንድ ሕዝብ ነጻነቱን አውጆ ከሶማሌ ፲፰ ክፍለ ሀገራት ፭ቱን አካቶ ይዟል። ይህም በጅቡቲ፣ በኢትዮጵያ፣ በቀድሞው የጣልያን ሶማሊላንድና በአደን ባሕረሰላጤ የሚካለለውን ፻፴፯ ሺ ፮መቶ ካሬ ኪሎሜትር የሚሸፍነውን ቦታ ከሞላ ጎደል ይሸፍናል። የሶማሊላንድ ዋና ከተማ ሃርጌሳ ነው።

ሶማሊላንድ

እውቅና ባያገኝም አካሉ ሳይዋዥቅ እንደ መንግሥት እየሠራ ይገኛል። በመስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ/ም በተደረገው የከተሞች የሊቀመንበርና የሕዝብ ተወካዮች ምርጫ ኡዱብ ፓርቲ ሲያሸንፍ በተለያዩ ታዛቢዋ ትክክለኛና ነጻ ምርጫ እንደ ነበር ዘገባ ቀርቧል። ይህም ሶማሊላንድ ላቀረበችው የእውቅናው ጥያቄ ድጋፍ ይሰጣል የሚሉ ወገኖች አሉ።