የታይላንድ መንግሥት |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ታይላንድ በአረንጓዴ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ባንኮክ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ጣይኛ | |||||
መንግሥት {{{ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ማሃ ዋጪራሎንግኮን ፕራዩት ጫንዖጫ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
513,120 (51ኛ) 0.4 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2011 እ.ኤ.አ. ግምት የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
66,720,153 (19ኛ) 66,720,153 |
|||||
ገንዘብ | ባት (฿) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +7 | |||||
የስልክ መግቢያ | +68 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .th እና .ไทย |
ታይላንድ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ በአውሮፓ አገራት መቸም ያልተገዛው ብቸኛ አገር ነው። ዋና ከተማው ባንኮክ ነው። እስከ 1931 ዓ.ም፣. ድረስና እንደገና ከ1937 እስከ 1941 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ስም በይፋ ሳያም ነበረ።
የታይላንድ መንግሥት ሃይማኖት ቡዲስም ነው።
የታይላንድ ባህል ምግብ እጅግ የተቀመመ ነው፣ አበሳሰሉም በተለይ ስኳር፣ ፍራፍሬ፣ ሚጥሚጣ፣ አሣ ይጠቅማል። ከሁሉ የተወደደ እስፖርት እግር ኳስ ነው፤ ሆኖም ታክራው የሚባል ሌላ ኗሪ የኳስ ጨዋታ ይወደዳል። ታይላንድ «የፈገግታ አገር» በመባል ታውቋል፤ በጣም ጨዋ አገር ነው፤ ሰላምታ ሲሰጡም ፈገግ ማለት እና መዳፎች አንድላይ በማድረግ እጅ መንሣት አይነተኛ ነው።
|