ኮናክሪ የጊኔ ዋና ከተማ ነው።
ኮናክሪ ያለባት ቶምቦ ደሴት ከዩናይትድ ኪንግደም ወደ ፈረንሳይ በ1879 ዓም ከተሸጠች በኋላ ከተማው ተመሠረተ። በ1896 ዓም የፈረንሳይ ጊኔ መቀመጫ ሆነ።